{"title":"አማርኛ ቋንቋ አፍፈት የሆኑ ተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል የፕሮጀክት ተኮር መማር ሚና ጾታ ተኮር ጥናት፤ በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት","authors":"Simegn Alemneh Melie","doi":"10.59122/1345f66","DOIUrl":null,"url":null,"abstract":"የዚህ ጥናት ዓላማ አማርኛ ቋንቋ አፍፈት የሆኑ ተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል ፕሮጀክት ተኮር መማር ያለውን ሚና ከጾታ አንጻር መፈተሽ ነው፡፡ ዓላማውን ከግብ ለማድረስም መጠናዊ የምርምር ሂደትን የተከተለ ከፊል ፍትነታዊ (quasi-expermental) ስልት ተግባራዊ ሆኗል፡፡ በጥናቱ የትግበራ ሂደትም በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ማቻክል ወረዳ የሚገኘው አማኑኤል አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በአመቺ ናሙና የተመረጠ ሲሆን በዚህ ትምህርት ቤት የሚገኙ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ በዕጣ ናሙና ተመርጠው በጥናቱ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ከተሳታፊ ተማሪዎች የተገኙት መረጃዎችም በባዕድ እና በጥንድ ናሙና ቲቴስት ተተንትነዋል፡፡ በተገኙት ውጤቶች መሠረትም፣ የሙከራ ቡድን ተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ውጤት ከቁጥጥር ቡድን ተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ውጤት ተሽለውና ጉልህ (p<.05) ልዩነት ያላቸው ሆነው ተገኝተዋል፡፡ እንዲሁም የሙከራ ቡድኑ ወንድ እና ሴት ተማሪዎች ተመጣጣኝ የመጻፍ ችሎታ ውጤትን (p>.05) አስመዝግበዋል፡፡ በዚህም መሠረት ፕሮጀክት ተኮር መማር የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል ሚና እንዳለውና ሚናውም ለሴትም ሆነ ለወንድ ተማሪዎች እንደሆነ ጥናቱ አሳይቷል፡፡ ይህም የመጻፍ ትምህርትን በመማር ሂደት የፕሮጀክት ተኮር መማር አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ አመላክቷል፡፡ በመሆኑም፣ የመጻፍ ትምህርትን በመማር ማስተማር ሂደት የፕሮጀክት ተኮር መማር ተግባራትን መጠቀም ለተማሪዎች ውጤታማነት አስተዋጽኦ እንዳለው ተጠቁሟል፡፡","PeriodicalId":247662,"journal":{"name":"Ethiopian Journal of Business and Social Science","volume":"3 1","pages":"0"},"PeriodicalIF":0.0000,"publicationDate":"2021-06-01","publicationTypes":"Journal Article","fieldsOfStudy":null,"isOpenAccess":false,"openAccessPdf":"","citationCount":"0","resultStr":null,"platform":"Semanticscholar","paperid":null,"PeriodicalName":"Ethiopian Journal of Business and Social Science","FirstCategoryId":"1085","ListUrlMain":"https://doi.org/10.59122/1345f66","RegionNum":0,"RegionCategory":null,"ArticlePicture":[],"TitleCN":null,"AbstractTextCN":null,"PMCID":null,"EPubDate":"","PubModel":"","JCR":"","JCRName":"","Score":null,"Total":0}
引用次数: 0
摘要
የዚህ ጥናት ዓላማ አማሞቋንቋ አፍፈት የሆኑ ተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል ፕሮጀክት ተኮሞማያለውን ሚናከጾታ አንጻ መፈተሽ ነው፡፡ ዓላማውን ከግብ ለማድረስም መጠናዊ የም ምሂደትን የተከተለ ከፊል ፍትነታዊ (准expermental) ስልት ተግባራዊ ሆኗል፡፡ በጥናቱ የትግበራ ሂደትም በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ማቻክል የሚገኘው አማኑኤል አጠቃላይ ሁለተ ሆኗል፡፡ መሰናዶ ትምህ ትምህት ቤት በአመቺ ናሙና የተመረጠ ሲሆን በዚህ ትምህት ቤት የሚገኙ የ10 ⧏41⧐ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ በዕጣ ናሙናተመጠው በጥናቱ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ከተሳታፊ ተማሪዎች የተገኙት መረጃዎችም በባዕድ እና በጥንድ ናሙና ቲቴስት ተተንትነዋል፡፡ በተገኙት ውጤቶች መሠረትም፣ የሙከራ ቡድን ተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ውጤት ከቁጥጥ ቡድን ተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ውጤት ተሽለውና ጉልህ (p.)05) አስመዝግበዋል፡፡ በዚህም መሠረት ፕሮጀክት ተኮ መማማ የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል ሚና እንዳለውና ሚናውም ለሴትም ሆነ ለወንድ ተማሪዎች ጥናቱ አሳይቷል፡፡ ይህም የመጻፍ ትምህትን በመማ ሂደትየፕሮጀክት ተኮ መማ አስተዋጽኦ ከፍተ ⧏41⧐ እንደሆነ አመላክቷል፡፡ በመሆኑም፣ የመጻፍ ትምህትን በመማ ማስተማ ሂደት የፕሮጀክት ተኮ መማ ተግባራትን መጠቀም ለተማሪዎች ውጤታማነት እንዳለው አስተዋጽኦ ተጠቁሟል፡፡
本文章由计算机程序翻译,如有差异,请以英文原文为准。
አማርኛ ቋንቋ አፍፈት የሆኑ ተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል የፕሮጀክት ተኮር መማር ሚና ጾታ ተኮር ጥናት፤ በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት
የዚህ ጥናት ዓላማ አማርኛ ቋንቋ አፍፈት የሆኑ ተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል ፕሮጀክት ተኮር መማር ያለውን ሚና ከጾታ አንጻር መፈተሽ ነው፡፡ ዓላማውን ከግብ ለማድረስም መጠናዊ የምርምር ሂደትን የተከተለ ከፊል ፍትነታዊ (quasi-expermental) ስልት ተግባራዊ ሆኗል፡፡ በጥናቱ የትግበራ ሂደትም በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ማቻክል ወረዳ የሚገኘው አማኑኤል አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በአመቺ ናሙና የተመረጠ ሲሆን በዚህ ትምህርት ቤት የሚገኙ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ በዕጣ ናሙና ተመርጠው በጥናቱ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ከተሳታፊ ተማሪዎች የተገኙት መረጃዎችም በባዕድ እና በጥንድ ናሙና ቲቴስት ተተንትነዋል፡፡ በተገኙት ውጤቶች መሠረትም፣ የሙከራ ቡድን ተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ውጤት ከቁጥጥር ቡድን ተማሪዎች የመጻፍ ችሎታ ውጤት ተሽለውና ጉልህ (p<.05) ልዩነት ያላቸው ሆነው ተገኝተዋል፡፡ እንዲሁም የሙከራ ቡድኑ ወንድ እና ሴት ተማሪዎች ተመጣጣኝ የመጻፍ ችሎታ ውጤትን (p>.05) አስመዝግበዋል፡፡ በዚህም መሠረት ፕሮጀክት ተኮር መማር የተማሪዎችን የመጻፍ ችሎታ ለማሻሻል ሚና እንዳለውና ሚናውም ለሴትም ሆነ ለወንድ ተማሪዎች እንደሆነ ጥናቱ አሳይቷል፡፡ ይህም የመጻፍ ትምህርትን በመማር ሂደት የፕሮጀክት ተኮር መማር አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ አመላክቷል፡፡ በመሆኑም፣ የመጻፍ ትምህርትን በመማር ማስተማር ሂደት የፕሮጀክት ተኮር መማር ተግባራትን መጠቀም ለተማሪዎች ውጤታማነት አስተዋጽኦ እንዳለው ተጠቁሟል፡፡